ዜና

Meskel | መስቀል Sep 28, 2023

የዛሬው በዓል የደመራ በዓል በመባል ይጠራል፡፡ የበዓሉ ባለቤት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ስትሆን በዓሉ አገር አቀፋዊ ብቻ ሳይሆን ዓለምአቀፋዊ በዓልም ነው፡፡

በመስቀሉ ላይ ለድኅነት የፈሰሰውን ቅዱስ ምስጢር በእምነት መቀበል ከኛ ይፈለጋል፤ (ማር.14÷22)

Author: Yishak Abrham

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *