Loading Events
  • This event has passed.
  • STARTAug 25th - 12:00am

  • ENDAug 27th - 11:59pm

  • VENUEሜሪላንድ ደብረ ብሥራት ዳግማዊ ቁልቢ ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን

Tsome Filseta / ጾመ ፍልሰታ

“…አስቀድማችሁ የእግዚአብሔርን መንግሥት ጽድቁንም ፈልጉ ይህም ሁሉ ይጨመርላችኋል…” ማቴ 6፥33

  •  ተተኪው ትውልድ ሃይማኖቱን፤ባህሉን፤ ቋንቋውን እንዳይረሳ 
  •  ማስተማር። በመንፈሳዊ ህይውት፣ በግብረ-ገብነት፣ በዘመናዊ እና በሳይንሳዊ መንገድ ተወዳዳሪና ተመራጭ እንዲሆኑ ማስቻል።
  • አሜሪካዊነትን እና ኢትዮጵያዊነትን አጣጥመው፤ የተሟላ ስብዕና የተጎናጸፈ ዜጋ እንዲሆኑ መርዳት
  •  በሀይማኖታዊ ዕውቀታቸው እንዲጎለብቱና እንዲጠነክሩ ጥልቀት ያለዉ መንፈሳዊ፣ ተከታታይ ትምህርት በማስተማር 
  • የስብከተ ወንጌል አገልግሎትን ማስፋፋትና ማጠናከር።
  • የሰንበት ትምህርት ቤት ወጣቶችን ማደራጀት ማጠናከር።
  • በኢትዮጵያ የሚገኙትን ገዳማትና አድባራት እንዲሁም የአብነት ትምህርት ቤቶችን መርዳትና ማጠናከር።
  • የቤተክርስቲያንን ዶግማ እና ቀኖና መጠበቅና ማስጠበቅ
  • ምዕመናን ሃይማኖታቸውን ጠንቅቀው እንዲያውቁና በክርስቲያናዊ ሥነ ምግባር እንዲኖሩ ማድረግ 
  • ከቅዱስ ሲኖዶስ የሚተላለፈንና የሚወጣውን ሃይማኖታዊ ውሳኔ መቀበና በተግባር መተርጐም።
  • ልዩ ልዩ ምግባረ ሠናይ ድርጅቶችን ማቋቋም።
  • በአካባቢው ከሚገኙ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ አብያተ ክርስቲያናት ጋር ሕብረት በፍጠር አገልግሎት መስጠት።

Details

Start:
August 25, 2023
End:
Website:
https://stgabrielmd.org

Organizer

Best Event Organizer
Phone:
987 654 3210
Email:
Website:
View Organizer Website

Venue

ሜሪላንድ ደብረ ብሥራት ዳግማዊ ቁልቢ ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን
የሜ16020 Batson Rd, Spencerville, MD 20868, Spencerville, MD, MD,
Website:
View Venue Website
EVENT MAP