25Decዜና Meskel | መስቀል Sep 28, 2023 የዛሬው በዓል የደመራ በዓል በመባል ይጠራል፡፡ የበዓሉ ባለቤት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ስትሆን በዓሉ አገር አቀፋዊ ብቻ ሳይሆን ዓለምአቀፋዊ በዓልም ነው፡፡ በመስቀሉ ላይ ለድኅነት የፈሰሰውን ቅዱስ ምስጢር በእምነት መቀበል ከኛ ይፈለጋል፤ (ማር.14÷22) addtech2019@gmail.comዜና0 Comments
Leave a Reply