ደብረ ብሥራት ዳግማዊ ቁልቢ ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን
  • Home
  • About Us
  • መጪ በዓላት|Event
  • አገልግሎቶች|Services
    • ስብከተ ወንጌል
    • ስርዓተ ጋብቻ መጠየቂያ ቅፅ
    • ክርስትና ለሚነሱ ሕጻናት የሚሞላ ቅጽ / Baptismal Form
    • የአባልነት መመዝገቢይ ቅጽ/Membership registration form
    • ፍትሃት ፀሎት መጠየቂያ ቅፅ
  • የፎቶ ማህደር|Gallery
  • ይለግሱ|Donate
  • አባል ይሁኑ/Signup

Events

0 events found.
  • No events scheduled for May 2, 2025. Jump to the next upcoming events.
  • No events scheduled for May 2, 2025. Jump to the next upcoming events.

Events Search and Views Navigation

Event Views Navigation

  • List
  • Month
  • Day
Today
  • Previous Day
  • Next Day
  • Google Calendar
  • iCalendar
  • Outlook 365
  • Outlook Live
  • Export .ics file
  • Export Outlook .ics file

©2024 Debre Bisrat Dagimawi Kulibi Saint Gabriel Ethiopian Orthodox Tewahedo Church, Silver Spring, Maryland by Add-Tech Solutions All rights reserved.

Contact Info

  • የሜሪላንድ ደብረ ብሥራት ዳግማዊ ቁልቢ ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን 16020 Batson Rd, Spencerville, MD 20868
  • Phone: (240)-381-8146
  • info@stgabrielsilverspring.org
  • Sun: 4:00 am - 11:00 am

ራዕያችን

የሜሪላንድ ደብረ ብሥራት ዳግማዊ ቁልቢ ገብርኤል ቤተክርስቲያን የእምነቱ ተከታዮች ሁሉ እምነታቸውንና ሥርዓታቸውን ጠብቀው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነትና ሥርዓት ተስፋፍቶና ተጠናክሮ ማየት ነው።

አላማና ተግባር

ከማንኛውም የፖለቲካ ድርጅት ነፃ የሆነ በቤተክርስቲያኗ ቃለ አዋዲ ሕገ ደንብ የሚመራና የሚተዳደር ቅድስት ቤተ ክርስቲያንን ለመጠበቅና አገልግሎቷም የተሟላ እንዲሆን ማድረግ ነው።

ተልዕኮ

  • የስብከተ ወንጌል አገልግሎትን ማስፋፋትና ማጠናከር።
  • የሰንበት ትምህርት ቤት ወጣቶችን ማደራጀት ማጠናከር።
  • በኢትዮጵያ የሚገኙትን ገዳማትና አድባራት እንዲሁም የአብነት ትምህርት ቤቶችን መርዳትና ማጠናከር።
  • የቤተክርስቲያንን ዶግማ እና ቀኖና መጠበቅና ማስጠበቅ
  • ምዕመናን ሃይማኖታቸውን ጠንቅቀው እንዲያውቁና በክርስቲያናዊ ሥነ ምግባር እንዲኖሩ ማድረግ
  • ከቅዱስ ሲኖዶስ የሚተላለፈንና የሚወጣውን ሃይማኖታዊ ውሳኔ መቀበና በተግባር መተርጐም።
  • ልዩ ልዩ ምግባረ ሠናይ ድርጅቶችን ማቋቋም።
  • በአካባቢው ከሚገኙ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ አብያተ ክርስቲያናት ጋር ሕብረት በፍጠር አገልግሎት መስጠት።

መጪ በዓላት

  • 14May
    ርክበ ካህናት ግንቦት 6 ረቡዕ Wednesday May 14
    Wednesday - 12:00 amሜሪላንድ ደብረ ብሥራት ዳግማዊ ቁልቢ ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን